Church
Logo

መንበረ ልዑል መድኃኔ ዓለም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

Welcome

In the name of the Father, of the Son, and of the Holy Spirit, one God, we welcome you to the Menebere Leule Medhane Alem Ethiopian Orthodox Church's website. Our church is located in Revere, Massachusetts.

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is a member of the Oriental Orthodox Family, which consist of the Coptic (Egyptian) Orthodox Church, the Syrian Orthodox Church, the Armenian Orthodox Churches, the Indian Malankara Orthodox Church and the Eritrean Orthodox Church.

Medhane Alem — Savior of the World

እግዚአብሔር በነቢያት አድሮ ለሕዝቡ ያናገረው ትንቢት ሁሉ በየጊዜው ተፈጽሞአል። ገና ያልተፈጸመ ቢኖርም እንደሚፈጸም የታመነ ነው። እነሆ «ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች» (መዝ.68፡31) ተብሎ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተነገረው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ኢትዮጵያ በ34 ዓ.መ. የክርስትና እምነትን ተቀበለች። ይህም የሆነው በሐዋርያት ሥራ 8፡27-40 እንደምናነበው የኢትዮጵያ ንግሥት የገርሳሞት (ሕንደኬ) ሙሉ ባለሥልጣን ቀደም ብሎ በተቀበለው የብሉይ ኪዳን እምነት መሠረት በዓለ ፋሲካን ለማክበር ወደ ኢየሩሳሌም ሄዶ ሳለ በወንጌላዊው በፊልጶስ ትምህርት አምኖ በተጠመቀ ጊዜ ነው። ጃንደረባው ወደ ሀገሩ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ከቅዱስ ፊልጶስ ስለ ክርስቶስ የሰማውንና የተረዳውን ለወገኖቹ ለኢትዮጵያውያን እንዳስተማረ የጥንት ቤተክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ የሚከተለውን ጽፎአል፡ «የኢትዮጵያ ንግሥት ባለሥልጣን ምሥጢረ ቃለ እግዚአብሔርን ከወንጌላዊው ከፊልጶስ ተምሮ ያመነ፤ አይሁዳውያን ካልሆኑ ወገኖች የመጀመሪያው የክርስትና እምነት ፍሬ ነው። ለወገኖቹም የመጀመሪያው ሰባኬ ወንጌል እርሱ ነው፣ በእርሱም አማካኝነት በመዝሙር 68፡31 ላይ ስለ ኢትዮጵያ የተነገረው ትንቢት ተፈጽሟል» (አውሳብዩስ 2ኛ መጽሐፍ ቁ.1)። ከጃንደረባው ቀጥሎም ቅዱሳን ሐዋርያት ማቴዎስ፣ ናትናኤል፣ በርተሎሜዎስና ቶማስ፣ በኖብያም በኢትዮጵያ ቅዱስ ወንጌልን መስበካቸው በቤተክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች በእነ ሩፊኖስና ሶቅራጥስ ተመስክሮአል።

SERVICES

Grand Sunday Service

Grand Sunday Service

Grand Sunday Service at 6AM Saturday school for kids at 10AM

WEEKLY SCHEDULE

DayServiceTime
DailyMorning Prayer (ጸሎተ ነግህ)4:30 AM
SundayDivine Liturgy (ሥርዓተ ቅዳሴ)6:00 AM
SundaySunday School Hymns (የሰንበት ት/ቤት መዝሙር)8:45 AM
SundayGospel Teaching (የወንጌል ትምህርት)9:00 AM

LATEST NEWS

View All →

1/14/2026

Test News

EVENTS | መጪ ካስታዋቾች

No upcoming events at this time.

Give, and it will be given to you. A good measure, pressed down, shaken together and running over, will be poured into your lap. For with the measure you use, it will be measured to you.

Become a Member of Our Church

የመንበረ ልዑል መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን ከሙስራርት

Church building

Menebere Leule Medhane Alem Ethiopian Orthodox Church serves the Ethiopian Orthodox community in Revere, Massachusetts and the greater Boston area. Our church provides spiritual guidance, religious education, and community services to parishioners. We are dedicated to preserving and sharing the rich traditions of the Ethiopian Orthodox Tewahedo faith.

Our church offers regular services, religious education for children and adults, community outreach programs, and various ministries to serve our congregation. We welcome all who seek spiritual growth and community fellowship.

LIVE STREAMING

Live Streaming

Watch our live services and events

Visit Our Channel

Join Us Live

Watch our services, events, and special programs live on YouTube. Subscribe to our channel to get notified when we go live.

Subscribe to Channel